በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩት የጋነግ መሪ ወደ ሰላማዊ ትግል መመለሳቸውን ክልሉ አስታወቀ

በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩት የጋነግ መሪ ወደ ሰላማዊ ትግል መመለሳቸውን ክልሉ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:52 0:00

በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩት የጋነግ መሪ ወደ ሰላማዊ ትግል መመለሳቸውን ክልሉ አስታወቀ

ራሱን "የጋምቤላ ነፃነት ግንባር" ብሎ የሚጠራው ጦር መሪ አቶ ዛን ዱዌር በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወስነው እጃቸውን ለመንግሥት መስጠታቸውን የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬተሪያት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

አቶ ዛን ዱዌር የጋምቤላ ክልል መንግሥት ያደረገውን ሰላማዊ ጥሪ ተከትሎ ከትጥቅ ትግል መመለሳቸውን የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬተሪያት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጌቱ አዲንግ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ግለሰቡ ቀደም ሲል የጋምቤላ ሕዝቦች ሰላም ልማት ዲሞክራሲ ንቅናቄ በሚል ስያሜ በሚጠራው ፓርቲ ስም ተወዳዳሪ እንደነበሩና ከምርጫው ውጤት በኋላ ወደ ትጥቅ ትግል መግባታቸውን የገለፁት አቶ ኡጌቱ ከዚህ በኋላ በሰላማዊ መንግደ መታገል እንደሚቀጥሉ መናገራቸውን የክልሉ የፕሬስ ኃላፊ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG