በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፈቃድ ባላገኙበት ቦታ ማዕድን ፍለጋ ላይ የነበሩ ሰባት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

ፈቃድ ባላገኙበት ቦታ ማዕድን ፍለጋ ላይ የነበሩ ሰባት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:04 0:00

ፈቃድ ባላገኙበት ቦታ ማዕድን ፍለጋ ላይ የነበሩ ሰባት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

በምስራቅ ባሌ ዞን ጎሎልቻ ወረዳ ውስጥ የዞኑ ማዕድን ቢሮ ጥናት እያደረገ በነበረበት ቦታ ላይ ፈቃድ ሳያገኙና ሳያሳውቁ በራሳቸው ተነሳሽነት ማዕድን በመፈለግ ላይ የነበሩ ሰባት ሰዎች መሬት ተደርምሶባቸው ሕይወታቸው ማለፉን የወረዳው ኃላፊዎች ገለፁ። ሌሎች ዐስር ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ተብሏል።

የሟቾቹ አስክሬን ከተደረመሰው አፈር ውስጥ በፍለጋ ወጥቶ መቀበሩን የወረዳው ቃል አቀባይ አቶ ሸለማ ተጫኔ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG