በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተበተኑትን ኤርትራዊያን ስደተኞች ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ


የተበተኑትን ኤርትራዊያን ስደተኞች ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

የተበተኑትን ኤርትራዊያን ስደተኞች ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ

በአፋር ክልል በርሃሌ ከሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ኤርራውያን የተፈናቀሉት በህወሓት ምክኒያት መሆኑን የኢትዮጵያ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ።

በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የነበሩት በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ ሰመራና ሌሎች አካባቢዎች ለመፈናቀል መገደዳቸውንም የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽንና የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተሩን በአካል ንጉሴን ተናግረዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኛ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ ጥቃቱ በታጣቂዎች መፈፀሙንና ስደተኞቹ መፈናቀላቸውን እንጂ ድርጊቱ በማን እንደተፈፀመ እንደማይታወቅ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG