በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ በኮቪድ ምክንያት ለሆስፒታል የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ቀነሰ

ፎቶ ፋይል፦ ሰዎች የኮቪድ-19 የክትባት ማጠናከሪያ ክትባቶችን እንዲወስዱ የሚያበረታታ መልዕክት ግሌንዴል፣ ካሊፎርኒያ እአአ ጥር 24/2022
ፎቶ ፋይል፦ ሰዎች የኮቪድ-19 የክትባት ማጠናከሪያ ክትባቶችን እንዲወስዱ የሚያበረታታ መልዕክት ግሌንዴል፣ ካሊፎርኒያ እአአ ጥር 24/2022

በዩናይትድ ስቴትስ በኮቪድ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ብሎም ለሆስፒታል የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ እንደሆነ ተገለጸ።

ይሄም የኦሚክሮን ዝርያ ስርጭት በመላ ሀገሪቱ እየቀነሰ መምጣቱን አመላካች ነው ተብሏል። ቅዳሜ ዕለት በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100ሺ እንደማይበልጥ ሲነገር፣ ይሄም ከ5 ሳምንታት በፊት ከነበረው ከ800ሺ የሚልቀው ቁጥር በእጅጉ የቀነሰ መሆኑን የጃንስ ሆፒኪንስ ዩኒቨርሲ መረጀ ይጠቁማል።

በኒው ዮርክ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ560 በመቶ መቀነሱ ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG