በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የትግራይ ኃይሎች የጭካኔ አድራጎቶችን ፈፅመዋል” ሲል አምነስቲ ሪፖርት አወጣ


“የትግራይ ኃይሎች የጭካኔ አድራጎቶችን ፈፅመዋል” ሲል አምነስቲ ሪፖርት አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:28 0:00

“የትግራይ ኃይሎች የጭካኔ አድራጎቶችን ፈፅመዋል” ሲል አምነስቲ ሪፖርት አወጣ

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል በቆቦና በጭና የፈፀሙት ጥቃት “የጦር ወንጀልና በሰብዕና ላይ የተፈፀመ ወንጀል ሊሆን ይችላል” ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛኢረ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ከተሞች በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ መድፈርና ዘረፋ መፈጸማቸውን የገለፀው አምነስቲ ኢንተርናሽናል “አሰቃቂ” ያላቸው እነዚህ ድርጊቶች የጦር ወንጀልና በሰብዕና ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎች ሊሆኑ እንደሚችሉ በዛሬው ሪፖርቱ ጠቁሟል።

“ድርጊቱ ሴቶችን መድፈርና ሰላማዊ ሰዎችን መግደል የጦርነቱ አካል እየሆነ መምጣቱን ያሳያል” ሲሉ የድርጅቱ የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ ስለሪፖርቱ ለአሜሪካ ድምፅ ሲያብራሩ ተናግረዋል።

ህወሓት በቀረበው ሪፖርት ላይ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ቀጥተኛ ምላሽ ባይሰጥም ከዚህ ቀደም የቀረቡ መሰል ውንጀላዎችን አልተቀበላቸውም።

XS
SM
MD
LG