በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መመስረቱ ተነገረ


የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት
የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት

የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር የነበረውን ግንኙነት ማቋረጡን አስታውቋል። ምክር ቤቱ በትናንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ባካሄደ ጉባኤ ይሄንን ውሳኔ ማስተላለፉን የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼክ አደም አብዱል ቃድር ጀዋርን ተናግረዋል።

በሌላ በኩል በውሳኔውና ላይ በቀረቡት አቤቱታዎች ላይ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። ምላሻቸውን እንዳገኘን ይዘን እንመለሳለን።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መመስረቱ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

XS
SM
MD
LG