No media source currently available
በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለምግብነት ከሚያውሏቸው አዝዕርት መካከል አንዱ ማሽላ ነው። ማሽላን በማጥቃት ፍሬ እንዳይሰጥ ከሚያደርጉት በሽታዎች መካከል አንዱ ደግሞ “አንትራክኖስ “ ይባላል። በቅርቡ በውጭ ሀገር እና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ተመራማሪዎች ተባብረው ይሄንን ጸረ ተክል-የሚመክት መላ አግኝተዋል። የምርምር ቡድኑን የመሩት ፣ በፐርዱ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በመምህርነት እያገለገሉ ያሉት ፕሮፌሰር ተስፋዬ መንግስቴ ናቸው ። ዘገባውን ይከታተሉ።