በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጫካ ውስጥ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸውን የቤኒሻንጉል ክልል አስታወቀ


ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጸጥታ ስጋትና በታጣቂዎች ተገደው ወደ ጫካ ሸሽተው የነበሩ ቁጥራቸው የበዛ የጉሙዝ ተወላጆች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ታረቀኝ ታሲሳ

"መንግሥት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችን እያደረገ ነው፤ ሰላምን በዘላቂነት በማስፈን እንዲቋቋሙ እየሠራ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ያዳምጡ።

ጫካ ውስጥ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸውን የቤኒሻንጉል ክልል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:35 0:00



XS
SM
MD
LG