በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራሮች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ፓርቲው አስታወቀ

በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራሮች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ፓርቲው አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00

በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራሮች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ፓርቲው አስታወቀ

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነትግንባር /ኦነግ/ አመራር አባላት የረሀብ አድማ ከጀመሩ ስድስተኛ ቀን መቆጠሩን ፓርቲው አስታወቀ።

የፓርቲው ጊዜያዊ የሕዝብ ግኑኝነት ኃላፊ አቶለሚ ገመቹ "አመራሮቹ ታመው ሕክምናተከልክለዋል፣ ከቤተሰብ፣ ከሕግ ጠበቃቸው እና ከፓርቲው ሰዎች ጋር ከተገናኙ ከሰባት ወራት በላይ ሆኗል" ሲሉ ገልፀዋል።

በጉዳዩ ላይ ከኦሮምያ ፍትህ ቢሮ፣ ከኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከፈዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በፍትህ ሚኒስቴር ከፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

XS
SM
MD
LG