በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም አቀፍ ተቋማት እርዳታ እየለገሱ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ


ዓለም አቀፍ ተቋማት እርዳታ እየለገሱ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00

ዓለም አቀፍ ተቋማት እርዳታ እየለገሱ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ

ዓለም አቀፍ የእርዳታ ሰጪ ተቋማት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክኒያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ መስጠት መጀመራቸውን ክልሉ አስታውቋል።

ከዚህ ቀደም በተቋማቱ ላይ ተደጋጋሚ ቅሬታን ያነሱ እንደነበር የተናገሩት የክልሉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ዓለም አቀፍ ተቋማቱ የደረሰውን ችግር እንደተረዱት ተናግረዋል።

ዶ/ር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በፀጥታ ጉዳይ ላይ መመካከራቸውን ገልፀዋል። ኦሮምያ ክልል ለአማራ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍም አበርክቷል።

XS
SM
MD
LG