በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሐሩራማ በሽታዎች በኢትዮጵያ መዛመት


የሐሩራማ በሽታዎች በኢትዮጵያ መዛመት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የሐሩራማ በሽታዎች በኢትዮጵያ መዛመት

ሐሩራማ በሽታዎች ወይም /Neglected tropical diseases/ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተዛመተ እንደሚገኝ በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠሪያ አስታወቀ።

የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት ሰሎሞንን ስያሜው ለአንድ በሽታ የተሰጠ እንዳልሆነ ይናገራሉ።

"ስያሜው አንድ ወይም ሁለት በሽታዎችን አቅፎ የያዘ አይደለም። ብዙ በሽታዎችን በአንድ ላይ የያዘ ነው" ብለዋል።

ለመሆኑ "ሐሩራማ በሽታዎች" ምንድናቸው? መንስኤዎቻቸው እና መከላከያ ዜዴዎቻቸውስ? እነዚህ ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በኢትዮዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ድሬክተር ወ/ሮ ህይወት ሰሎሞንን አነጋግረናቸዋል።

XS
SM
MD
LG