በድጋሚ እየተቋቋመ ያለው አንጋፋው የሴት ጋዜጠኞች ማኅበር
ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረውና አንጋፋ እና ወጣት ሴት ጋዜጠኞችን በአባልነት ይዞ የቆየው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሞያ ሴቶች ማኅበር(ኤምዋ)ብዙዎችን አፍርቷል፡፡ ይሁንና የማህበሩ ሁለተኛ አስር ዓመት በሃገሪቱ የማኅበራት የገንዘብ ድጋፍን በተመለከተ በወጣው ሕግ ምክንያት ግን ተዳክሞና በበጎ ፍቃደኛና በጥቂት የቦርድ አባላት ጽናት ቆይቷል፡፡ ይሄ የባለሞያዎች ማኅበር በቅርቡ እየተነቃቃ በአዲስ መልክ እንቅስቃሴ ለመጀመር እየተንደረደረ ይገኛል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 19, 2024
የካሜሩን ጋዜጠኞች ከመጪው ምርጫ በፊት የተሳሳተ መረጃን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ
-
ዲሴምበር 19, 2024
ሰብአዊ መብቶችን በኪነ-ጥበብ
-
ዲሴምበር 18, 2024
ለ”ሔር ኢሴ” የተሰጠውን እውቅና የኢሳ ጎሳዎች ኡጋዝ በድሬደዋ ተረከቡ
-
ዲሴምበር 18, 2024
በሞዛምቢክ ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃን ለመዋጋት ጥረታቸውን አጠናቅረው ቀጥለዋል
-
ዲሴምበር 18, 2024
የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው