በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀይ መስቀል የሕክምና ቁሳቁሶችን ወደ መቀሌ ማጓጓዝ መቀጠሉን ገለፀ

ቀይ መስቀል የሕክምና ቁሳቁሶችን ወደ መቀሌ ማጓጓዝ መቀጠሉን ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

ቀይ መስቀል የሕክምና ቁሳቁሶችን ወደ መቀሌ ማጓጓዝ መቀጠሉን ገለፀ

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ሰባት በረራዎችን ወደ መቀሌ በማድረግ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለትግራይ ክልል ማድረሱን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

የቁሳቁስና የመድኃኒት አቅርቦት በረራዎቹ የተደረጉት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር መሆኑንንም ኮሚቴው ገልጿል።

XS
SM
MD
LG