በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳደር በሙርሌ ታጣቂዎች ጉዳይ ለመወያየት ወደ ጁባ አቀኑ


ጋምቤላ
ጋምቤላ

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ ዛሬ ማቅናታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

የክልሉ ፕሬስ ሴክሬተሪያት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጌቱ አዲንግ ለአሜሪካ ድምፅ "ርዕሰ-መስተዳደሩ ከደቡብ ሱዳን ድንበር እየተሻገሩ በጋምቤላ ክልል ውስጥ ጥቃት የሚፈጽሙ የሙርሌ ታጣቂዎችን በተመለከተ ከአገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳደር በሙርሌ ታጣቂዎች ጉዳይ ለመወያየት ወደ ጁባ አቀኑ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00


XS
SM
MD
LG