አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች የተሰኘ ድርጅት በገጠሩ የሃገሪቱ ክፍል ከመገናኛ ብዙኃን እይታ ውጪ ሆነው ለከፍተኛ የመብት ጥሰት የተጋለጡ ሰዎችን መብት ለማስከበር ውጤታማ ትግል አከናውነዋል ላላቸው ሦስት ሰዎች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል።
ለአካል ጉዳተኞችና ለመብቶች ጥሰት ተጋላጭ ለሆኑ፣ የኅብረተሰቡ አካላት ልዩ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዋና ኮሚሽነር አስገንዝበዋል።
ከኃይማኖትና ከብሔር ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የመብቶች ጥሰት በኢትዮጵያ እየጨመረ መሆኑም ተገልጿል።
ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።