በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ጦር የአፍሪካ ዕዝ የአህጉሪቱ ደኅንነት ሥጋት አይሎበታል አለ


የአሜሪካ ጦር የአፍሪካ ዕዝ የአህጉሪቱ ደኅንነት ሥጋት አይሎበታል አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00

በመላ አፍሪካ የፀጥታ ሥጋት እየበረታ መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ ጦር የአፍሪካ ዕዝ አዛዥ ጄነራል ስቴፈን ታውሰንድ አስታውቀዋል። ለዕዙ ከተሾሙ ከሦስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሜራ ፊት ቀርበው ቃለ ምልልስ ያደረጉት ጄነራል ታውሰንድ ከአሜሪካ ድምፅ የፔንታገን ዘጋቢ ካርላ ባብ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ “አህጉሪቱ ውስጥ በታጣቂ ፅንፈኛ ቡድኖች፣ በሩሲያዊያን ቅጥረኛ ተዋጊዎች፣ በኢራን ሥጋት እና በቻይና ወታደራዊ ግንባታዎች የተነሳ ውጥረት አይሏል” ብለዋል።

XS
SM
MD
LG