በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን ዓመትና ፈተናዎቻቸው


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን

የሥልጣን ዘመናቸውን የመጀመሪያ ዓመት ያጠናቀቁት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በህዝብ ያላቸው ተቀባይነት በእጅጉ ማሽቆልቆሉ ተገልጿል።

ባይደን በመጀመሪያው የሥልጣን ዓመታቸው መሠረተ-ልማትን ለማስፋፋት የሚውል የአንድ ትሪልዮን ዶላር በጀት ማስፀደቅ ቢችሉም፣ የሃገራቸውን ምጣኔ ኃብት ለማነቃቃት በሚል ያቀረቡት ወደ ሁለት ትሪልዮን ዶላር ለማስፀደቅ በሁለቱም ፓርቲዎች እንደራሴዎች የበዛ መግባባት ላይ ቢደረስም፣ የናረ ዋጋ ግሽበትና እያንሰራራ ያስቸገረው ኮቪድ-19 ዓመቱን ፈታኝ እንዳደረጉባቸው ትናንት ዋይት ሃውስ ውስጥ ከጋዜጠኞች ጋር ሰፋፊ ቃለ ምልልሶችን ሲያደርጉ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንቱ ሩሲያ ዩክሬንን እንዳትወር የሚያስጠነቅቅ መልዕክትም አስተላልፈዋል።

ዝርዝሩ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

የባይደን ዓመትና ፈተናዎቻቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00


XS
SM
MD
LG