የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ እና የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ረቡዕ እለት በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ቢሮ በአምስተኛው የአፍርካ ሕብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት ስብሰባ ላይ ተገኝተዋል፡፡ የመንግስታቱ ድርጅት እና የአፍሪካ ሕብረት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ሊኖራቸው ስለሚገባው የላቀ ትብብር እና አጀንዳ 2063 እና አጀንዳ 2030 ተብለው በሚታወቁት የዘላቂ ልማት ጉዳዮች ላይም ተወያይተዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 30, 2024
ተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2024 ሲቃኝ
-
ዲሴምበር 28, 2024
ናይጄሪያ ውስጥ በስሕተት ሲቪሎችን የገደለው የአየር ጥቃት ጉዳይ
-
ዲሴምበር 27, 2024
ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ
-
ዲሴምበር 27, 2024
በዛምቢያ የሚድያ ምህዳር እየጠበበ መምጣቱን አመለከተ
-
ዲሴምበር 27, 2024
በሶማሌ ክልል ጸጥታ ኃይሎች እና በጎሣ ታጣቂዎች ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ