በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካማሺ ውስጥ ትምህርት እንደገና ተጀመረ


ካማሽ ዞን ካማሽ ከተማ ውስጥ በፀጥታ መስተጓጎል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመሩን የ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አስተዳደር አስታውቋል።

ካማሽ ለስምንት ወራት ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በዚህ ሳምንት መጀመሩን የገለፁት የክልሉ ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ የፀጥታውን ሁኔታ በማረጋጋት በሌሎችም አካባቢዎች ለማስጀመር የክልሉ መንግሥት እየሠራ መሆኑን አመልክተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ካማሺ ውስጥ ትምህርት እንደገና ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00


XS
SM
MD
LG