በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የለቀቅነው ኃይላችንን እንደገና ለማዋቀር ነው” - ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል

“የለቀቅነው ኃይላችንን እንደገና ለማዋቀር ነው” - ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

“የለቀቅነው ኃይላችንን እንደገና ለማዋቀር ነው” - ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል

ኃይሎቻቸው ይዘዋቸው ከነበሩ አካባቢዎች መልቀቃቸውንና ቦታዎቹን የለቀቁት የወደፊት ሥራዎችን ለማመቻቸት በገዛ ፈቃዳቸው በማፈግፈግ እንደሆነ የህወሃት መሪ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካዔል ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ስምምነት ባለመቀበል ጦርነቱን ወደ አማራና አፋር ክልል ያስፋፋውን ህወሃትን ከተለያዩ ከተሞች በማስወጣት ተፈናቅለው የነበሩትን ወደየአካባቢያቸው እንዲመለሱ እያደረግሁ ነው” እያለ ነው።

ይህ በእንዲህ እንዳለም ትላንት መቀሌ ከተማ ላይ በድሮን የተፈፀመ ጥቃት በመኖሪያ ቤት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተሰምቷል። በህይወትም ሆነ በአካል ላይ ጉዳት እንዳልደረሰ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG