በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ


የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:20 0:00

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

"እኛ ኢትዮጵያውያን ከተረዳዳንና ከተጋገዝን የማንወጣው ችግር የለም" ስትል የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ተናገረች።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ወደ 2.3 ማሻቀቡ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG