በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ ከእኔ ይልቅ ሽልማቱ የሚገባው (ለጦርነቱ ሰለባዎች ) ፣ ለእነሱ ነው ”-የምስል ዘጋቢ ሶለን ገመቹ


.
.

ኢትዮጵያዊው የምስል ዘጋቢ ሶለን ገመቹ ትልቅ ክብር የሚሰጠው ሮሪ ፔክ ሽልማትን ከሰሞኑ ተቀብሏል። በ1990ዎቹ የጎረጎሳዊያኑ ዘመን ሩሲያ ውስጥ በስራ ላይ እያለ በተገደለው ጋዜጠኛ ሮሪ ፔክ ስም የተሰየመው ሽልማት ፣ በመላ ዓለም የላቀ ስራ ላሳዩ “ፍሪላንስ” ጋዜጠኞች የሚሰጥ ሽልማት ነው ።

ሀብታሙ ስዩም ላለፉት 7 አመታት ለአሶሼትድ ፕረስ በምስል ዘጋቢነት ከሰራው ሶለን ገመቹ ጋር ለሽልማት ስለበቃው ስራ እና ተያያዥ ጉዳዮች ተወያይቷል ። በተለይ በቴሌቭዥን እና ማህበራዊ መገናኛዎች የምትመለከቱን አድማጮች መሰናዶው የታጀበባቸው አንዳንድ ምስሎች የአሰቃቂነት ይዘት እንዳላቸው አስቀድመን ለመጠቆም እንወዳለን ።

የሀብታሙና የሶለን ቆይታ እነሆ።

“ ከእኔ ይልቅ ሽልማቱ የሚገባው (ለጦርነቱ ሰለባዎች ) ፣ ለእነሱ ነው ”-የምስል ዘጋቢ ሶለን ገመቹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:10 0:00

XS
SM
MD
LG