በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እልባት እንዲያገኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አሳሰበ


የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እልባት እንዲያገኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እልባት እንዲያገኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አሳሰበ

የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እልባት እንዲያገኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ

ኢትዮጵያ ከውስጥና ከውጭ ኃይሎች የገጠሟትን ፈተናዎች ለመከላከል ሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ ይገባል ሲል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ።

የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ዶ/ር ራሄል ባፌ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ቆሞ ድርድር እንዲደረግ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥያቄ ቢያደርግም “ህወሃት በሁኔታዎች የሚዋዥቅ አቋም ይዟል።’’ ብለዋል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል የሆነው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርኼም፣ ድርድር እንዲደረግ የሚቀርቡ ሃሳቦች ህወሃትን ወደ ሥልጣን ለማምጣት ያለሙ እንጂ ችግሩ በሰላም እንዲፈታ በማሰብ እንዳልሆኑ ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG