No media source currently available
የህክምናን ሳይንስ ከመሠረቱ ይለውጣል ተብሎለታል። ካሁን ቀደም ፈጽሞ የማይታሰቡ ነገሮችን “ዕውን አድርጓል” ይላሉ የመስኩ ጠበብት። ከዘረመል አጥኝ እና ከአዲስ አበባው የዘረመል ምርመራ ከፍተኛ ላቦራቶር ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ዘውዱ ተረፈወርቅ ጋር ከነበረን ሰፊ ቆይታ በቪዲዮ የተካሄደውን አጠር ያለ ምልልስ ከዚህ ይከታተሉ።