በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለችግር ለተጋለጡ ሰዎች ትኩረት እንዲሰጥ ኢዜማ ጠየቀ

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክኒያቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ኢዜማ አሳሰበ።

የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት እና ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ በመላ ሃገሪቱ የሚከሰቱ ጉዳቶችን ለመቀነስና ለመቋቋም እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ለችግር ለተጋለጡ ሰዎች ትኩረት እንዲሰጥ ኢዜማ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:50 0:00


This item is part of
XS
SM
MD
LG