በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላት አምባሳደር ዲና ገለፁ


ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲካሄድ የአውሮፓ ኅብረት ፍላጎት እንዳለው የኅብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር መግለፃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አመልክተዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥትም ለጉዳዩ በቅርቡ ምላሽ እንደሚሰጥ ቃል አቀባዩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል።

የሱዳን የሰሞኑ ሁኔታ በኅዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ሳያጠላበት እንደማይቀርም ቃል አቀባዩ ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላት አምባሳደር ዲና ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00


XS
SM
MD
LG