በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና


ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 0:59:58 0:00

📌 የፕሮግራም መስተጓጎል መልዕክት የተከበራችሁ አድማጮቻችንና ተመልካቾቻችን፤ የሥርጭት መሣሪያዎች በራሳቸው እንዲንቀሳቀሱ ቀደም ሲል የተዛገጁ በመሆናቸው መሣሪያው አሁን እያሰራጨ ያለው ቀደም ሲል የተላለፈ ፕሮግራማችን መሆኑን ከአክብሮት ጋር እንገልጻለን። የአሜሪካ ድምፅ በሚገኝበት ዋና ህንፃ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ በመፈጠሩና ሠራተኞች ሁሉ ለቅቀው እንዲወጡ በመታዘዙ ምክንያት የዛሬ ሥርጭቶቻችንን በተመቻቸ ሁኔታ ለማዘጋጀት አዳጋች ሁኔታ ተፈጥሮብናል። በመሆኑም መደበኛ ሥርጭታችን አየር ላይ ባለመዋሉ ይቅርታ እንጠይቃለን። ሁኔታው እንደተለወጠ ወደ መደበኛ ሥራችን እንመለሳለን። አዳዲስና ትኩስ ዜናዎችን በዌብ ሳይቶቻችንና በማኅበራዊ ገፆቻችን ላይ እንድትከታተሉ ከአክብሮት ጋር እናሳስባለን።

XS
SM
MD
LG