በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህወሓት “ከአማራ ክልል እንድወጣ የተቀናጀ ጥቃት ተከፍቶብኛል” አለ


“ኃይሎቻችንን ከአማራ ክልል ለማስወጣት ያለመ የተቀናጀ ማጥቃት በኢትዮጵያ መንግሥት ተከፍቶብናል” ሲሉ የህወሓት ቃል አቀባይ ተናገሩ።

ራሱን የትግራይ ክልል መንግሥት ብሎ የሚጠራው እና የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው ህወሓት፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በሁሉም ግንባሮች ከባድና የተቀናጀ የማጥቃት እርምጃ እንደወሰደበት ገልፆ ዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ እንዲያወግዘው ጠይቋል።

ይሄንን የህወሓት መረጃ ያጣጣለዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት በበኩሉ ሙሉ ማጥቃት የሚጀምረው በራሱ ዕቅድ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ህወሓት “ከአማራ ክልል እንድወጣ የተቀናጀ ጥቃት ተከፍቶብኛል” አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00


XS
SM
MD
LG