አዲስ አበባ —
በአዲሱ መንግሥት ለሚያቋቁሙት ካቢኔ የሃያ ሁለት ሚኒስትሮችን ሹመት በፓርላማ አጸደቁ። የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን የቀረበ አዲስ አዋጅም በአዲሱ ፓርላማ ጸድቋል።
“አገሪቱ ትልሞቿን እና ፍላጎቶቿን ለማሳካት እንቅፋት ከሆኑባት ችግሮች አንዱ የሥርዓት ስብራት ነው” ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።