በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ናይጄሪያውን የሺኣ ሙስሊሞች ግድያ ፖሊስ አስተባበለ


የናይጄሪያ ፖሊስ በዋና ከተማው አቡጃ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ለማክበር የተሰበሰቡ የታገደው የሺኣ ሙስሊም ቡድን አባላትን መግደሉን አስተባበለ፡፡

በናይጄሪያ የእስልምና ንቅናቄ አባላት ግን አራቢን የተሰኘውን ሃይማኖታዊ የበዓል ሥነ ስርዓት ለማክበር ከተሰበሰቡት ውስጥ ስምንት ሰዎችን የጸጥታ ኃይሎች ተኩሰው መግደላቸውን ተናግረዋል፡፡

ሪፖርቶች እንዳመለከተቱም 57 ሰዎች መታሰራቸው ታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG