በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኮንጎው ሪፖርት ይቅርታ ጠየቁ


ፎቶ ፋይል፦ የዓለም ጤና ድርጅት ድሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
ፎቶ ፋይል፦ የዓለም ጤና ድርጅት ድሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም

የዓለም ጤና ድርጅት ድሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በዚህ ሳምንት ባወጡት መግለጫቸው ለድርጅታቸው “የጨለማ ቀን” ባሉት የዲሞክራቲክ ኮንጎ ክስ ጉዳይ ላይ ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡

የዶ/ር ቴድሮስ ይቅርታ የመጣው፣ በዴሞክራቲክ ኮንጎ በደረሰው የኢቦላ ቀውስ ወቅት ወደ ስፍራው የተላኩት የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች፣ በወሲባዊ ጥቃትና ብዝበዛ ላይ ተሳፈዋል ሲል፣ ከትናንት በስቲያ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን ሪፖርት በማውጣቱ ነው፡፡

የኮሚሽኑ ሪፖርቱ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ጨምሮ፣ 80 የእርዳታ ሠራተኞች በተባሉት ጥቃቶች መሳተፋቸውን ይገልጻል፡፡

XS
SM
MD
LG