በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ


የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ
የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ

“ሱዳን ከኢትዮጵያ የወረረችውን ግዛት ለቃ ካልወጣች በድንበር ጉዳይ የሚነሱ የድርድር ጥያቄዎችን አልቀበልም” ስትል ኢትዮጵያ በድጋሚ አስታወቀች።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው ዓመት ያስተናገደቻቸው ያሏቸውን ዋና ዋና ዲፕሎማሲያዊ ፈተናዎች እና ድሎች አንስተዋል፡፡

በዲፕሎማሲው መስክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ፈተና ካስተናገደችባቸው ጉዳዮች መካከል የሕዳሴው ግድብ ጉዳይ፣ የኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲሁም በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ዲፕሎማሲያዊ ፈተናዎች ይጠቀሳሉ፡፡

በእነዚህ ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ኢትዮጵያ ስኬት አስመዝግባለች ሲሉ ነው አምባሳደር ዲና የተናገሩት፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00


XS
SM
MD
LG