በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጊኒ ህገመንግሥታዊ ሥርዓት እንዲከበር ተጠየቀ


ኢኮዋስ ተብሎ የሚታወቀው የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ስብስብ
ኢኮዋስ ተብሎ የሚታወቀው የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ስብስብ

ኢኮዋስ ተብሎ የሚታወቀው የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ስብስብ በቅርቡ ጊኒ ውስጥ የተደረገውን መፈንቅለ መንግሥት ተክትሎ ጊኒን ከስብስብ ውስጥ ያገዳት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአገራቱ የምጣኔ ሀብት ማህበረሰብ አባላት ዛሬ ረቡዕ ባወጡት መግለጫ በጊኒ ህገመንግሥታዊ ሥርዓት በአስቸኳይ በቦታው እንዲመለስ ጠይቀዋል፡፡

በቅርቡ በጊኒ በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴን ከሥልጣን መነሳታቸው ይታወሳል፡፡

XS
SM
MD
LG