No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን እና የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስተን ዛሬ በዶሃ ከካታር አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከአፍጋኒስታን አሜሪካውያንንእና አፍጋንስታናውያንን ለማስወጣት በሚደረጉ ጥረቶች እና በሌሎችም የክልሉ ጉዳዮች ለመወያየት ወደ ካታር ያደረጉትን ጉዞ አስመልክቶክሪስ ሃና እና ሲንዲ ሴይን ያጠናቀሩትንዘገባቆንጅት ታየ ታቀርበዋለች።