No media source currently available
በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ የዩናይትድ ስቴትሷን ሊውዚያና ያወደመው አይዳ የተሰኘው የማዕበል ወጀብ፤ ርዝራዥ በኒውዮርክ እና በኒውጀርዚ ከተሞች ላይ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ የተነሳ እስከ ትላንትናው ዕለት ድረስ ከ 46 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፡፡