በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኒውዮርክ እና ኒውጀርዚ የአይዳ ማዕበል ርዝራዥ ባደረሰው ጉዳት የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው

በኒውዮርክ እና ኒውጀርዚ የአይዳ ማዕበል ርዝራዥ ባደረሰው ጉዳት የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:11 0:00

በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ የዩናይትድ ስቴትሷን ሊውዚያና ያወደመው አይዳ የተሰኘው የማዕበል ወጀብ፤ ርዝራዥ በኒውዮርክ እና በኒውጀርዚ ከተሞች ላይ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ የተነሳ እስከ ትላንትናው ዕለት ድረስ ከ 46 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፡፡

XS
SM
MD
LG