በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወላጆች የልጆቻቸውን ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ?


ልጆች ማህበራዊ ሚድያዎችን ሲጠቀሙ የቤተሰብ ክትትል ምን ድረስ መሆን አለበት?
ልጆች ማህበራዊ ሚድያዎችን ሲጠቀሙ የቤተሰብ ክትትል ምን ድረስ መሆን አለበት?

የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እውቀት ለማንኛውም ተጠቃሚ አስፈላጊ ቢሆንም በተለይ ነገሮችን የሚያመዛዝነው የአይምሮአቸው ክፍል ገና በማደግ ላይ ያሉ ህፃናት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያጠፉት ግዜና የሚያገኙት መረጃ ክትትል ያስፈልገዋል። ሆኖም በኮቪድ 19 ምክንያት ልጆች አብዛኛውን የትምህርትና የመዝናኛ ግዜአቸውን በኮምፒውተር ፊት ለሚፊት የሚያጠፉ መሆኑ የወላጆችን ቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎታል። ለመሆኑ ልጆች የማህበራዊ ሚድያን መጠቀም አለባቸው? ከተጠቀሙስ የቤተሰብ ክትትል ምን ድረስ መሆን አለበት በሚለው ሀሳብ ዙሪያ ባለሙያ አነጋግረናል።

ወላጆች የልጆቻቸውን ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00


XS
SM
MD
LG