የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እውቀት ለማንኛውም ተጠቃሚ አስፈላጊ ቢሆንም በተለይ ነገሮችን የሚያመዛዝነው የአይምሮአቸው ክፍል ገና በማደግ ላይ ያሉ ህፃናት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያጠፉት ግዜና የሚያገኙት መረጃ ክትትል ያስፈልገዋል። ሆኖም በኮቪድ 19 ምክንያት ልጆች አብዛኛውን የትምህርትና የመዝናኛ ግዜአቸውን በኮምፒውተር ፊት ለሚፊት የሚያጠፉ መሆኑ የወላጆችን ቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎታል። ለመሆኑ ልጆች የማህበራዊ ሚድያን መጠቀም አለባቸው? ከተጠቀሙስ የቤተሰብ ክትትል ምን ድረስ መሆን አለበት በሚለው ሀሳብ ዙሪያ ባለሙያ አነጋግረናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 06, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 30, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 23, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 16, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 11, 2024
እሁድ፡-ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 10, 2024
ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA