በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ጎንደር ውስጥ ከ30 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለጹ


በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 4 የገጠር ቀበሌዎች “ህወሓት ተኮሰው” ባሉት ከባድ መሳሪያ አንዲትን ነፍሰጡር ጨምሮ ሠላሳ የሚሆኑ ሲቪሎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገልፀዋል።

ቤት ንብረታቸው በከባድ መሳሪያ ድብደባ መውደሙንና የቤት እንስሳትም መገደላቸውን የተናገሩ አሉ።

በሌላ በኩል እራሳቸውን “የትግራይ መከላከያ ኃይሎች” ብለው የሚጠሩት መንግሥት በሽብር በፈረጀው ህወሓት የሚመሩት ተዋጊዎች ቃል አቀባይ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ሠራዊታቸው

“በሲቪሎች ላይ ጉዳት የማያደርስና ከፍተኛ ሥነ ምግባር ያለው ነው” ብለው ነበር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

ደቡብ ጎንደር ውስጥ ከ30 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00


XS
SM
MD
LG