በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት በሰሜኑ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ


ቢል ለኔ ስዩም
ቢል ለኔ ስዩም

"የትግራይ አርሶ አደሮች የዝናቡን ወቅት እንዲጠቀሙ ለማስቻል የታወጀውን የተናጥል የተኩስ አቁም አጋጣሚ ለትንኮሳ ያዋለው ህወሓት የሌሎች ክልሎች አርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችንም እያወከ ነው" ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ኃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ተናግረዋል።

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም የህወሓትን በግልጽ የሚታይ እና በቃል አቀባዮቹ በአደባባይ የሚነገር ፀብ አጫሪነት በዝምታ ማለፉ ጥያቄ የሚያስነሳና ለአንድ ወገን ያደላ አተያይ መኖሩን የሚያሳይ ነው ብለዋል የፕሬስ ሃላፊዋ።

በመንግሥት የታወጀው የተናጥል የተኩስ አቁም አሁንም እንዳለ በመግለጽም የፌደራሉ ሠራዊት ራሱን ከመከላከል ውጭ የማጥቃት እርምጃ ላይ አለመሰማራቱን አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት በሰሜኑ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00


XS
SM
MD
LG