በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ደቡብ ወሎ ላይ ከኗሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት


የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ፍስሃ ወ/ሰንበት
የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ፍስሃ ወ/ሰንበት

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ያቀረቡትን የክተት ጥሪ ተከተሎ ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ እየሰጠ ያለውን ምላሽ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አደነቁ፡፡ ሚኒስቴር ዲኤታ ፍስሃ ወልደሰንበት ዛሬ በደቡብ ወሎ ከሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክረዋል፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ ባቀረቡ ማግስት ከደቡብ ወሎ ሀገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የቀበሌ አመራሮችና ወጣቶች ጋር በደሴ ከተማ የመከሩት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ፍስሃ ወ/ሰንበት የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ያሏቸው አካላት የተለያዩ ተጽእኖ ለማድረግ መሞከራቸውን አስታውሰዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ደቡብ ወሎ ላይ ከኗሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00XS
SM
MD
LG