በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን አስተዳደር ሁሉንም አሜሪካዊያን ለማስከተብ አዲስ ዕቅድ አውጥቷል፡፡

Ahead of the Food and Drug Administration’s expected authorization of the Pfizer vaccine for adolescents aged 12-15 by early next week, the White House is also developing plans to speed vaccinations to that age group. Biden, the White House said, would “c

የባይደን አስተዳደር ሁሉንም አሜሪካዊያን ለማስከተብ አዲስ ዕቅድ አውጥቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል ሲዲሲ የኮቪድ 19 ክትባቶች ባልወሰዱ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች በሆስፒታሎች ከፍተኛ የሆነ የሕሙማን ቁጥር እየተመዘገበ ይገኛል ሲል አስታወቀ፡፡ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት ላይ ሰዎችን እያሳመኑ ለማስከተብ የማኅበረሰብ ቅስቀሳ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን

“ከማኅበረሰብ ወደ ማኅበረሰብ ከጎረቤት ጎረቤት ከአንዱ በር ወደ ሌላው በር የእያንዳንዱን ደጃፍ እያንኳኳን ሰዎች ከቫይረሱ እንዲጠበቁ እና እና እርዳታ እንዲያገኙ ማድረግ አለብን፡፡”

የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል ሲዲሲ በመጪው ዓመት ትምህርት ቤቶች ሁሉ ክፍት እንዲሆኑ እና ተማሪዎችም ሙሉ ለሙሉ ወደ ትምህርቤቶች እንዲመለሱ ፈቅዷል፡፡ ይሁንና ተማሪዎችም ሆኑ አስተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ ቢከተቡም የአፍና የአፍንጫ መሽፈኛ ማድረጋቸው ግን ፖለቲካዊ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ሪፐብሊካን ግዛቶች የሆኑት አርካንሳ እና ቴክሳስ ተማሪዎች የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ የለባቸው ያሉ ሲሆነ እንደካሊፎኒያ ያሉ ዴሞክራቲክ ግዛቶች ደግሞ ሁልጊዜም አካላዊ መራራቅን መተግበሩ አስቸጋሪ በመሆኑ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማጥለቁ አስፈላጊ ነው ብለዋል፡፡

XS
SM
MD
LG