በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራና የትግራይ ሕዝቦች በሚያስተሳስራቸው ጉዳይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ


የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን)
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን)

የአማራና የትግራይ ሕዝቦች የተዋለዱና የተጋመዱ በመሆናቸው የወቅቱ ውዥብር ሳያደናግራቸው ዘላቂ በሆነው ትስስራቸው ላይሊያተኩሩ እንደሚገባ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን)ገለፀ።

ንቅናቄው በፀረ አማራና በፀረ ኢትዮጵያ መስመር ውስጥ ሀገር ለማፍረስ የሚመጡ ሀይሎችን ለመታገል ዝግጁ መሆኑንምአስታውቋል።

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሀይል ንቅናቄ (አዲሀን) ዛሬ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ፤

“አሁን ኢትዮጵያ በውጭና በውስጥ ከገጠማት የህልውና ፈተና ለመታደግ ሕዝቦች በአንድነት ሊቆሙ ይገባል” ብሏል። ንቅናቄውምሀገርን ለማዳን ከሚሰሩ የፖለቲካ ሀይሎች ጋር ለመቆምም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።

(ሙሉ ዘገባውን ከያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

የአማራና የትግራይ ሕዝቦች በሚያስተሳስራቸው ጉዳይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00


XS
SM
MD
LG