በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምክር ቤት የሕዝብ ድምፅን እንደሚያከብሩ አስታወቁ


የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባ

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በክልሉ የተደረገው ስድስተኛው ሃገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ሂደት ሰላማዊ እንደነበረ ገልጠው የሕዝብ ድምፅ የበላይነትን እንደሚያከብሩ አስታወቁ።

ምክር ቤቱ በሃዋሳ ከተማ ዛሬ ባካሄደው ውይይት ላይ የተሳተፉ ፓርቲ ተወካዮች በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫውን ታዓማኒነት እና ዴሞክራሲያዊነት የሚፃረሩ ስህተቶች ተፈፅመዋል ብለዋል።

የዘንድሮው ምርጫ የመጠፋፋትና የጠላትነት ፖለቲካን በማስወገድ ሂደት ውስጥ ትልቅ መሰረት የጣለ መሆኑን የደቡብ ክልል ምክትልርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ተናግረዋል።

(ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምክር ቤት የሕዝብ ድምፅን እንደሚያከብሩ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00


XS
SM
MD
LG