በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ድምፅ - በኢትዮጵያ


ወ/ሮ ሲሳይቱ ጫኔ የጎንደር ነዋሪ
ወ/ሮ ሲሳይቱ ጫኔ የጎንደር ነዋሪ

በጎንደር፣ በባህርዳር፣ አዲስ አበባ እና ኦሮምያ በሚገኙ የምርጫ ክልሎች በመራጭነት የተሳተፉ ነዋሪዎችና ሂደቱን የተከታተሉ ምሁራን ስለምርጫው የተለያየ አመላከከት ያላቸው መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

አንዳንዶቹ ሂደቱ አዲስና የተለየ ነበር ሲሉ ሌሎች ደግሞ ካለፉት ምንም የተለየአዲስ ነገር አላየንበትም ብለዋል፡፡

ከዋሽንግተን ወደ ኢትዮጵያ የተጓዘው ዘጋቢያችን ደረጀ ደስታ በከተሞቹ ተንቀስቅሶ ነዋሪዎችና ምሑራንን አነጋግሯል።

(ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

የአሜሪካ ድምፅ - በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:38 0:00


XS
SM
MD
LG