No media source currently available
በጎንደር፣ በባህርዳር፣ አዲስ አበባ እና ኦሮምያ በሚገኙ የምርጫ ክልሎች በመራጭነት የተሳተፉ ነዋሪዎችና ሂደቱን የተከታተሉ ምሁራን ስለምርጫው የተለያየ አመላከከት ያላቸው መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡ አንዳንዶቹ ሂደቱ አዲስና የተለየ ነበር ሲሉ ሌሎች ደግሞ ካለፉት ምንም የተለየአዲስ ነገር አላየንበትም ብለዋል፡፡