በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ሦስቱ ጥፋተኛ ተብለዋል


በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥረው ከተከሱት አራት ግለሰቦች ውስጥ ሦስቱ የጥፋተኛነት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። የጥፋተኝነትፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ ሁለተኛ የፀረ ሽብረርና የሕገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡

ፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት፣ ጥፋተኛ ናቸው ያላቸው፣ አንደኛኛ ተከሳሽ ጥላሁን ያሚ፣ ሁለተኛኛ ተከሳሽ ከበደ ገመቹ እና ሦስተኛ ተከሳሽአብዲ ዓለማየሁን ናቸው።

(የችሎቱን ውሎ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ሦስቱ ጥፋተኛ ተብለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00


XS
SM
MD
LG