በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ“አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬሳ” ስንብት


“አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬሳ”፤ “የሺሆች እናት” እየተባሉ የሚጠሩት የወ/ሮ አበበች ጎበናአስከሬን ሥርዓተ-ቀብር ስዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ መቃብርተፈፅሟል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ ያሳደጓቸው ልጆች፣ ወዳጅ ዘመድ፣ የመንግስት ከፍተኛባለሥልጣናት፣ የሀይማኖት አባቶች እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። የአዲስአበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የክብር ዶክተር አበበች ጎበናን ሥራዎችእናስቀጥላለን” ብለዋል።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

XS
SM
MD
LG