በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃጫሉ ቤተሰብ በጎ አድራጎት


 ወይዘሮ ፋንቱ ደምሰው
ወይዘሮ ፋንቱ ደምሰው

የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ቤተሰቦች ለአምቦ ሕፃናትና አረጋዊያን በጎ አድራጎት ድርጅት እንዲሁም በከተማው ለሚገኙ ከ200 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረጉ።

የድምፃዊው ባለቤት ወይዘሮ ፋንቱ ደምሰው በዚህ ወቅት "ሀጫሉ ሰውን ለመርዳት ያለውን ምኞት ለማሳካት ግዴታ አለብኝ" ሲሉ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

"ከዚህ በኋላ አላለቅስም። የማለቅሰው አላማውን ማሳካት ካቃተኝ ብቻ ነው" ሲሉም አክለዋል።

ዘጋቢያችን ወይዘሮ ፋንቱንና የበጎ አድራጎቱን ድርጅት መስራች እንዲሁም ድጋፍ ከተደረገላቸው መካከል አነጋግሮ ተከታዩን ልኳል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሃጫሉ ቤተሰብ በጎ አድራጎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00


XS
SM
MD
LG