በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት የተባሉ ህንፃዎች በአደራ ተሰጡ


ፎቶ ፋይል፦ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
ፎቶ ፋይል፦ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

በህወሓት አባላት የተያዙ የተባሉ ህንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑ ተገለፀ።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተለያዩ የመዝገብ ቁጥሮች የቀረቡለትን አቤቱታዎች ከትናንት በስተያ፣ ትናንት እና ዛሬ፤ ሰኔ 16፣ 17 እና 18 / 2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት ዋና ዋና የህወሓት አባላት የንግድና የመኖሪያ ሕንፃዎች ላይ ገለልተኛ አካል እንዲያስተዳድር ውሳኔ አስተላልፏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የህወሓት የተባሉ ህንፃዎች በአደራ ተሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00


XS
SM
MD
LG